የፓቶጵያ ፍቅር
5/5
()
About this ebook
ተወደደም ተጠላም በአዲሱ የዓለም ስርዓት ፣ አንዱ የበላይ ሌላው የበታች ፤ የሚኾነው በመረጃ ነው። ለራሳቸው ለማወቅ መረጃ ይሰበሰባል፣ ይተነተናል። እኛን ላለማሳወቅ ይደመሰሳል፣ ይበረዛል። ለማጋጨት ይመረታል፣ ይሰራጫል። መረጃ መስሪያም መሳሪያም ነው። ማንም ፈቅዶ የበታች ፤ ዝም ብሎም የበላይ አይኮንም። መስሪያም መሳሪያም ተጠቅሞ እንጂ።
መረጃ ይፈለጋልም ፣ አይፈለግምም። መረጃ ይጠቅማልም ፣ ይጎዳልም። መረጃ ማወቅ ነው፣ መደንቆርም ነው።
መቼ፣ የቱ እና ምንነቱ ሲታወቅና ፤ ዓቅሙ ካለ ብቻ መረጃ ያስፈልጋል፣ ይጠቅማል፣ እውቀት ስለሆነ ፤ መሰብሰብ፣ መተንተን እና በተግባር መተርጎም አለበት። የዳይስቶጵያ ሴራ በመረጃ ምርት እና ስርጭት ላይ የተመሰረተ ፓቶጵያ እንዳታቆጠቁጥ የሚያደርግ የጥፋት ሴራ ነው።
Hailu Worku Obsse
Hailu Worku Obsse is an Ethiopian writer, researcher and software developer who is currently pursuing his PhD in Optimization Engineering at Ecriyes University in Turkey. He has authored more than 12 books, published many research articles and contributed much to the development of literature
Related to የፓቶጵያ ፍቅር
Related ebooks
የነርሱ ኑዛዜ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsውበት አውሬው እና መጋቢው Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsአድዋ ከዋዜማሽ እስከ ድል ቀንሽ Rating: 1 out of 5 stars1/5ምርቃት እና እርግማን Rating: 5 out of 5 stars5/5እንደ እባብ ብልህ መሆን ማለት ምን ማለት ነው Rating: 5 out of 5 stars5/5የመጋቢነት አገልግሎትህን ወደ ላቀ ደረጃ አሳድግ Rating: 5 out of 5 stars5/5ትእቢተኞች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsአደገኞች ልጆች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsየጥንቱ ወንጌል ጥበብ (Amharic53) Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsዳግም መወለድ ብሎም ገሃነምን ማስወገድ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsየኩራዙ ተፅኖ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsሌሎች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsበዕብራውያን ላይ የተሰጡ ስብከቶች (I) - እምነታችሁን እንዴት ማጠንከር ትችላላችሁ? Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsመንፈሳዊ አደጋዎች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsላይኮስ ተኢው ስው እር አንልግኤት Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsበውኑ በውሃውና በመንፈሱ ዳግም ተወልዳችኋልን? Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsየማያውቁ ሰዎች Rating: 5 out of 5 stars5/5በየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር ውጤታማ የጥሞና ጊዜ ሊኖርህ ይችላል Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsበዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (VI) - የሰውን ዘር ከጥፋት የሚያድን የወንጌል ምስክር ሁኑ (Amharic 54) Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsወደኋላ ማፈግፈግ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsአስመሳዮቹ Rating: 3 out of 5 stars3/5ልጄ ሆይ ትችያለሽ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsትልቅ ቤተክርስቲያን Rating: 2 out of 5 stars2/5ንገራቸው Rating: 5 out of 5 stars5/5የአገልግሎትህን እስከ መጨረሻው እንዴት ማድረስ ትችላለህ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsዛፉ እና አገልግሎትህ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsላለው ይሰጠዋልና፤ ከሌለውም ያው ያለው እንኳ ይወሰድብትል Rating: 5 out of 5 stars5/5መጽሐፍ ቅዱስህን አንብብ በየቀኑ ጸልይ Rating: 5 out of 5 stars5/5በሥዕል የተደገፈ የዕባዳዎች አፈጻጸም ፍቅህ Rating: 0 out of 5 stars0 ratings
Related categories
Reviews for የፓቶጵያ ፍቅር
1 rating0 reviews