Discover millions of ebooks, audiobooks, and so much more with a free trial

Only $11.99/month after trial. Cancel anytime.

ዛፉ እና አገልግሎትህ
ዛፉ እና አገልግሎትህ
ዛፉ እና አገልግሎትህ
Ebook37 pages15 minutes

ዛፉ እና አገልግሎትህ

Rating: 0 out of 5 stars

()

Read preview

About this ebook

ብዙዎቻችን መልካሙን እና ክፉውን ስለያዘው ዛፍ ብዙ አናውቅም። የምናስበው ለአዳም እና ለሔዋን የደረሰባቸው መጥፎ ነገር ሆኖ እኛ ያመለጥነው ይመስለናል። መልካሙን እና ክፉውን ከያዘው ዛፍ ያመልጥክ ይመስልሃል?
በዚህ ቀጥትኛ በሆን መጽሐፍ ወስጥ መልካሙን እና ክፉውን ያዘው ዛፍ እየሰራ እንደሆን ታውቃለህ። አዳምን እና ሔዋንን የፈተናችው ዛሬም ለእኛ እንደዚያው እያቀረበልን እንደሆነ ታውቃለህ። እንደዚሁም በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያልውን እውቅት በመጠቀም በህይወትህና በአገልግሎትህ ውስጥ የሚያልፈውን ነገር እንድታይ ይረዳሃል።

Languageአማርኛ
Release dateAug 14, 2018
ISBN9781641357104
ዛፉ እና አገልግሎትህ
Author

Dag Heward-Mills

Bishop Dag Heward-Mills is a medical doctor by profession and the founder of the United Denominations Originating from the Lighthouse Group of Churches (UD-OLGC). The UD-OLGC comprises over three thousand churches pastored by seasoned ministers, groomed and trained in-house. Bishop Dag Heward-Mills oversees this charismatic group of denominations, which operates in over 90 different countries in Africa, Asia, Europe, the Caribbean, Australia, and North and South America. With a ministry spanning over thirty years, Dag Heward-Mills has authored several books with bestsellers including ‘The Art of Leadership’, ‘Loyalty and Disloyalty’, and ‘The Mega Church’. He is considered to be the largest publishing author in Africa, having had his books translated into over 52 languages with more than 40 million copies in print.

Related to ዛፉ እና አገልግሎትህ

Related ebooks

Reviews for ዛፉ እና አገልግሎትህ

Rating: 0 out of 5 stars
0 ratings

0 ratings0 reviews

What did you think?

Tap to rate

Review must be at least 10 words

    Book preview

    ዛፉ እና አገልግሎትህ - Dag Heward-Mills

    ምዕራፍ 1

    መልካምና ክፉ የሚያሳውቀው ዛፍ

    እግዚአብሔር አምላክም ለማየት ደስ የሚያሰኘውን፥ ለመብላትም መልካም የሆነውን ዛፍ ሁሉ ከምድር አበቀለ፤ በገነትም መካከል የሕይወትን ዛፍ፥ መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ አበቀለ።

    ዘፍጥረት 29

    ብዙ ክርስቲያኖች መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ በኛ ህይወት ውስጥ ያለውን ቦታ አያውቁም። ብዙውን ጊዜ የምናስበው ይህ የጥንት ዛፍ በአዳም እና በሔዋን ጊዜ ብቻ እንደነበረ አድርገን ነው። የምናስበው ይህ ዛፍ መርዛማ ፍሬ እንደነበረው እና አንዴ ከተበላ የበላውን ሰው እንደሚገለው ነው።

    ያለመታደል ሆኖ አዳም እና ሔዋን ከዚህ ዛፍ በሉና ሞቱ። ይህን ታሪክ በምናነብበት ጊዜ፣ በውስጣችን እንደዚህ ብለን እናስባለን፡ አዳም እና ሔዋን ከዚህ መርዛማ ዛፍ መብላታቸው ያሳዝነናል እንዲሁም በእንደዚህ በሚመስል ዛፍ ስለማንፈተን ይመስገነው እንላለን።

    ኧረ፣ እኛም ከዚህ ዛፍ እና ከፍሬው ጋር ልናስብበት የሚገባ ነገር አለን። መረዳት ያለብህ ነገር መልካምንና ክፉን የሚያስታውቀውንም ዛፍ ዛሬም አለ። አዳም እና ሔዋንን በፈተነው መጠን ለእኛን ፈተናውን እያቀረበልን ነው። በእግዚአብሔር ምትክ ሌላ አማራጭ አድርጎ እያቀረበልን ነው።

    አንዴ ከዚህ ዛፍ ከበላህ፣ የቱ ትክክል እና የተኛው ትክክል እንዳልሆነ ታውቃለህ። የትኞቹ ነገሮች መልካም እና የትኞቹ ክፉ እንደሆኑ ታውቃለህ። አንዴ በዚህ እውቀት ከታጠቅህ(የቱ ትክክል ነው እና የትኛው ስህተት ነው) በእርግጥም ምን ማድረግ እንደሚገባህ ሊነግርህ እግዚአብሔር አያስፈልግህም። የአገልግሎትህ እና የህይወትህን አቅጣጫ ያካበትካቸውን እወቀት በመጠቀም መምራት ትችላለህ።

    መልካምንና ክፉን የሚያሳውቀ እውቀት የሚያስከትለውን አስከፊ ጥፋት አርቀው ላማያስቡ ሰዎች ግልጽ አይደለም። ሆነም ቀረ፣ የክፋት እውቀት አይደለም ነገር ግን መልካምንና ክፉን የሚያሳውቀ እውቀት። ይህ ዛፍ አንድ ነገር ያደርግብሃል እንዲሁም

    Enjoying the preview?
    Page 1 of 1