የጥንቱ ወንጌል ጥበብ (Amharic53)
By Paul C. Jong
()
About this ebook
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተወሳው የጥንቱ ወንጌል ‹‹የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል›› ተብሎ የተጠራው የመጀመሪያው ወንጌል ነው፡፡ ሆኖም እስከ አሁን ድረስ አብዛኞቹ ክርስቲያኖች የውሃውና የመንፈሱ ወንጌል በእርግጥም የመጀመሪያው ወንጌል መሆኑን አላወቁም፡፡ በዚህ ምክንያት በተሳሳተ መንገድ ‹በገሚስ ወንጌል› አምነዋል፡፡ እምነታቸው ዕመርታን ያላደረገውና አንዳች መንፈሳዊ ዕድገት ማየት እንዳይችሉ ያደረገው ለዚህ ነው፡፡ እምነታቸው በሕግ አጥባቂ ወይም በምናባዊ አመኔታዎች የተቃኘ በመሆኑ ሁሌም በእንከን የተሞላ ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት ልቦቻቸው በሐጢያት በተሞላ ሁኔታ ውስጥ ቀርተው ከመኖር በስተቀር ራሳቸውን መርዳት አልቻሉም፡፡ እነዚህ ክርስቲያኖች ሐጢያት በልቦቻቸው ውስጥ እያለ እንዴት መንፈሳዊ ሐይል ሊኖራቸው ይችላል? ሐይል አልባ ክርስቲያኖች በመሆናቸው ምክንያት በዚህ ዓለም ላይ ያላቸው ሕይወትም እንደዚሁ አይረቤ ነው፡፡ ስለዚህ የዘመኑ ክርስትና ከጥንቷ ቤተክርስቲያን መክሰም ጀምሮ የያዘው ገሚስ ወንጌል ነው ልንል እንችላለን፡፡ በመሆኑም ሁላችንም በጣም ከመርፈዱ በፊት አሁን የጥንቱን ወንጌል እንደገና ፈልገን ማግኘት፣ እውነተኛውን የእግዚአብሄር ፍቅር ማወቅና በዚህ የእውነት ፍቅር ማመን አለብን፡፡
Related to የጥንቱ ወንጌል ጥበብ (Amharic53)
Related ebooks
በዕብራውያን ላይ የተሰጡ ስብከቶች (I) - እምነታችሁን እንዴት ማጠንከር ትችላላችሁ? Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsበዘፍጥረት ላይ የተሰጡ ስብከቶች (VI) - የሰውን ዘር ከጥፋት የሚያድን የወንጌል ምስክር ሁኑ (Amharic 54) Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsበውኑ በውሃውና በመንፈሱ ዳግም ተወልዳችኋልን? Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsውበት አውሬው እና መጋቢው Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsአደገኞች ልጆች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsላይኮስ ተኢው ስው እር አንልግኤት Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsሌሎች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsመንፈሳዊ አደጋዎች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsበሥዕል የተደገፈ የዕባዳዎች አፈጻጸም ፍቅህ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsበየቀኑ ከእግዚአብሔር ጋር ውጤታማ የጥሞና ጊዜ ሊኖርህ ይችላል Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsየሚከሱህ ሰዎች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsዝንጉዎቹ Rating: 5 out of 5 stars5/5ሰይመው! ይገባኛል በል!! ውሰደ!!! Rating: 5 out of 5 stars5/5ወደኋላ ማፈግፈግ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsልጄ ሆይ ትችያለሽ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsዛፉ እና አገልግሎትህ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsዳግም መወለድ ብሎም ገሃነምን ማስወገድ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsትልቅ ቤተክርስቲያን Rating: 2 out of 5 stars2/5አስመሳዮቹ Rating: 3 out of 5 stars3/5መጽሐፍ ቅዱስህን አንብብ በየቀኑ ጸልይ Rating: 5 out of 5 stars5/5የዝግጅት ሥነ ሥርዓት መጽሐፍ Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsአገልግሎትህን አጉላው በመንፈስ ቅዱስ በሚደረግ ተዓምራትና መገለጦች Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsቤተ ክርስቲያን ትከል Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsይቅርታ ማድረግ አቀለለው Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsየድል ሚስጢር Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsወደ ቅባቱ የሚያደርሱ እርምጃዎች Rating: 5 out of 5 stars5/5እንዴት ብርቱ ክርስቲያን ልትሆን ትችላለህ Rating: 5 out of 5 stars5/5ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው Rating: 0 out of 5 stars0 ratingsመጐዳት፣ መሠዋት፣ መከራ መቀበል እና መሞት Rating: 5 out of 5 stars5/5እግዚአብሔርን ማገልገል ትልቅ ነገር ነው Rating: 4 out of 5 stars4/5
Reviews for የጥንቱ ወንጌል ጥበብ (Amharic53)
0 ratings0 reviews