Discover millions of ebooks, audiobooks, and so much more with a free trial

Only $11.99/month after trial. Cancel anytime.

እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች
እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች
እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች
Ebook48 pages17 minutes

እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች

Rating: 0 out of 5 stars

()

Read preview

About this ebook

ለአዲስ አማኞች ስለ ድነታቸው መሰረታዊውን ነገር እና አዲሱን ህይወታቸውን የሚመራውን መርሆዎች ማወቅ አስፈላጊ ነው። ለአዲስ አማኞች እውነታዎች የሚለው የተቀረጸው፤ ለአዲስ ክርስቲያኖችን መሰረታዊውን ነገር ለማሳወቅ እና በአዲሱ እምነታቸው የድል ጉዞ እንዲጠቅማቸው ነው።

Languageአማርኛ
Release dateNov 8, 2018
ISBN9781641357517
እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች
Author

Dag Heward-Mills

Bishop Dag Heward-Mills is a medical doctor by profession and the founder of the United Denominations Originating from the Lighthouse Group of Churches (UD-OLGC). The UD-OLGC comprises over three thousand churches pastored by seasoned ministers, groomed and trained in-house. Bishop Dag Heward-Mills oversees this charismatic group of denominations, which operates in over 90 different countries in Africa, Asia, Europe, the Caribbean, Australia, and North and South America. With a ministry spanning over thirty years, Dag Heward-Mills has authored several books with bestsellers including ‘The Art of Leadership’, ‘Loyalty and Disloyalty’, and ‘The Mega Church’. He is considered to be the largest publishing author in Africa, having had his books translated into over 52 languages with more than 40 million copies in print.

Related to እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች

Related ebooks

Reviews for እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች

Rating: 0 out of 5 stars
0 ratings

0 ratings0 reviews

What did you think?

Tap to rate

Review must be at least 10 words

    Book preview

    እውነታዊ ቁልፎች ለአዲስ አማኞች - Dag Heward-Mills

     ምዕራፍ 1

    እንዴት ዳግም የተወለድክ ክርስቲያን ልትሆን ትችላለህ

    ዳግም መወለድ ከፈለግህ ሁለት አስፈላጊ ነገሮችን ማድረግ አለብህ፡

    i.በመጀመሪያኢየሱስክርስቶስየእግዚአብሔርልጅእንደሆነማመንአለብህ።

    ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።

    1ኛ ዮሐንስ 5፡1

    ii.ሁለተኛ፤እርሱንወደልብህእናወደህይወትህእዲገባመጋበዝአለብህ።አንደዚህዓይነቱንጸሎትመጸለይአለብህእንዲሁምከልብህመሆንአለበት።

    ጌታ ኢየሱስ፤ እንደ ኃጢአተኛ፤ እንደጠፋ እና ለገሃነም እንደተፈረደበት ሆኜ ወደ አንተ እመጣለሁ። በፊትሀ ንስሄ እገባለሁ ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር እንድትለኝ እለምንሃለሁ። ስለ እኔ ኃጢአት በመስቀል ላይ ሞተህ ከሞትም እንደተነሳህ በሙሉ ልቤ አምናለሁ። ልቤን ለአንተ እከፍታለሁ፤ እንደ ግል አዳኜ እና እንደ ጌታዬ አድርጌ እቀበልሃለሁ። እባክህ ህይወቴን ተቆጣጠር፤ አንተ የምትፈልገውን አድርገኝ። ከዛሬ ጀምሮ እኔ የአንተ ነኝ አንተም የእኔ ነህ። አባት ሆይ ስለዚህ ድንቅ ስጦታ አመሰግንሃለሁ፤ አሜን።

    ዳግም ስትወለድ የሚሆነው ምንድን ነው?

    የእግዚአብሔር መንፈስ በላይህ ይመጣል ፤ በውስጥህም ይገባል። ከዚያ የውስጡ ማንነትህ ይወለዳል ወይም አዲስ ሆኖ ይፈጠራል።

    እግዚአብሔር አዲስ ልብ እና አዲስ መንፈስ ይሰጥሃል!

    አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ።

    መንፈሴንም በውስጣችሁ አኖራለሁ በትእዛዜም አስሄዳችኋለሁ፥ ፍርዴንም ትጠብቃላችሁ ታደርጉትማላችሁ።

    ሕዝቅኤል 36፡26-27

    በአዲሱ መንፈስህ አዲስ ሰው ትሆናለህ ወይም አዲስ ፍጡር ትሆናለህ። አዲስን ህይወት ለመኖር ዝግጁ ነህ። በእርግጥም ይህ ህይወትም ይቻላል መክንያቱም አዲስ ልብ ያለው አዲስ ሰው ነህና።

    ዳግም መወለድ እንደዚህ ቀላል ነው። ሰዎች ነገሮችን ማመሳቀል ይፈልጋሉ። ነገር ግን ዳግም መወለድ በጣም ቀላል ነው!

    ማን ነው ታዲያ ዳግም የተወለደ ክርስቲያን?

    በህይወቱ ውስጥ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ የተቀበለ ሰው እና በመንፈስ እየተመራ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተደግፎ ለመኖር ቆርጦ የተነሳ ነው።

     ምዕራፍ 2

    ስለ ድነታችን ቁልፍ እውነቶች

    አሁን ዳግም የተወለድክ ሰው ስለሆንክ በክርስቶስ ውስጥ ስላለው አዲሱ ህይወትህ እና እግዚአብሔር በህይወትህ ውስጥ በጀመረው ላይ እንዴት መገንባት

    Enjoying the preview?
    Page 1 of 1