Discover millions of ebooks, audiobooks, and so much more with a free trial

Only $11.99/month after trial. Cancel anytime.

አናካዞ
አናካዞ
አናካዞ
Ebook46 pages18 minutes

አናካዞ

Rating: 5 out of 5 stars

5/5

()

Read preview

About this ebook

የወንጌል ስርጭትን ተቃዋሚዎች፣ ምክንያቶች፣ ጥርጣሬና ተናዳጆች ባሉበት ቦታ ሁሉ ውጤታማና ፍሬያማ የሚያደርገውን የዚህን የግድማለት ኃይል ተማረው።
የዚህ የዳግ ሂዋርድ ሚልስ መጽሐፍ ከዚህ በፊት ካደረከው በላይ ሰፍሳትን የምታድን ያደርግሃል።

Languageአማርኛ
Release dateJul 27, 2016
ISBN9781613954263
አናካዞ
Author

Dag Heward-Mills

Bishop Dag Heward-Mills is a medical doctor by profession and the founder of the United Denominations Originating from the Lighthouse Group of Churches (UD-OLGC). The UD-OLGC comprises over three thousand churches pastored by seasoned ministers, groomed and trained in-house. Bishop Dag Heward-Mills oversees this charismatic group of denominations, which operates in over 90 different countries in Africa, Asia, Europe, the Caribbean, Australia, and North and South America. With a ministry spanning over thirty years, Dag Heward-Mills has authored several books with bestsellers including ‘The Art of Leadership’, ‘Loyalty and Disloyalty’, and ‘The Mega Church’. He is considered to be the largest publishing author in Africa, having had his books translated into over 52 languages with more than 40 million copies in print.

Related to አናካዞ

Related ebooks

Reviews for አናካዞ

Rating: 5 out of 5 stars
5/5

1 rating0 reviews

What did you think?

Tap to rate

Review must be at least 10 words

    Book preview

    አናካዞ - Dag Heward-Mills

    ዳግ ሂዋርድ ሚልስካልተገለፀ በቀር፣ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉ ጥቅሶች ሁሉ የተወሰዱት በ1954 ዓ.ም. ከታተመው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ነው።

    Find out more about Dag Heward-Mills 

    Healing Jesus Crusade

    Write to: evangelist@daghewardmills.org

    Website: www. daghewardmills.org

    Facebook: Dag Heward-Mills

    Twitter: @EvangelistDag

    ስለ ዳግ ሂዋርድ ሚልስ የበለጠ መረጃ ከፈለጉ

    በዚህ ኢሜይል ይጻፉ፡- evangelist@daghewardmills.org

    ዌብሳይታቸውን ይጎብኙ፣ www.daghewardmills.org.

    በፌስቡክ፣ Facebook: Dag Heward-Mills

    በትዊተር፣ Twitter: @EvangelistDag

    ISBN: 978-1-61395-426-3

    ላይትሃውስ ቻፕል ኢንተርናሽናል

    መ.ሳ ቁጥር 15134

    አዲስ አበባ

    ኢትዮጵያ

    ይህንን መጽሐፍ በሙሉም ሆነ በከፊል ያላሳታሚው ፈቃድ ማባዛት የተከለከለ ነው።

    ማውጫ 

    1: አናካዞ፣ ቢያዞ እና አናይዴያ

    2: ለቤተክርስቲያን እድገት የአናካዞ አስፈላጊነት

    3: አናካዞን እንዴት መለማመድ እንደሚቻል

    4: አናይዴያ እና ቢያዞ እንዴት መለማመድ እንደሚቻል

    ምዕራፍ 1

    አናካዞ፣ ቢያዞ እና አናይዴያ 

    ቤቴ እንዲሞላ ወደ መንገድና ወደ ቅጥር ውጣና ይገቡ ዘንድ ግድ በላቸው፤…

    ሉቃስ 14፡23

    አናካዞ ምንድን ነው?

    አናካዞ ማለት በአጭሩ ግድ ማለት  ነው። በተጨማሪም ለአንድ ሰው የአንድን ነገር አስፈላጊነት ማስረዳት፣ መገፋፋት እንዲሁም ኃይልን፣ማስፈራራትን፣ ግፊትንና ጫናን ፈጥሮና ማናቸውንም መንገድ ተጠቅሞ ለአንድ ነገር ማስገደድ ማለት ነው።

    አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃላትን ዋና ትርጉማቸውን ለመረዳት ወደ ግሪኩ ቃል መሄድ ይኖርብናል። ምክንያቱም አዲስ ኪዳን በግሪክ ቋንቋ፣ ብሉይ ኪዳን ደግሞ በሂብሩ ቋንቋ የተጻፉ በመሆናቸው ነው። አናካዞ የሚለው ቃል ታዲያ ሲተረጎም ግድ ማለት ይሆናል።

    ከዚህ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ሌላ ቃል አለ፣ ቢያዞ

    ቢያዞ ምንድን ነው ?

    ቢያዞ የሚለው ቃል በማቴዎስ 11 ላይ የሚገኝ ቃል ሲሆን ኃይል መጠቀም ወይም ለአንድ ነገር ማስገደድ ማለት ነው። ይህ በክርስቲያኖች ዘንድ የማላገኘው ታላቅ ነገር ነው።  ከእግዚአብሔር ሥራ በስተቀር በብዙ ነገር ላይ ኃይል እንጠቀማለን። ሥራችን ላይ፣ በእጮኝነት ውስጥ፣ በትዳራችንና የወደፊታችንን ስናስብ ጉልበታሞች ነን። አገልግሎት ላይ ስንመጣ ግን

    Enjoying the preview?
    Page 1 of 1